Ethiopia Post Review
★★★★★
9.2
Based on 17 reviews
  • ★☆☆☆☆
  • ★★☆☆☆
  • ★★★☆☆
  • ★★★★☆
  • ★★★★★
  • 0
  • 0
  • 3
  • 1
  • 13

Click to review

Etiopien post

★★★★★
Fthawit
Hej, jag vill en fråga hur många dagar det tar att få ett levererarpaket till Sweden?
2021-11-03 11:50:00 Reply

Documents

★★★★★
Aminok
Please urgent documents only one day for visa so tell me where is?
2021-09-28 20:18:28 Reply

ዶክመንት

★★★★★
ተሾመ ለገሠ
በ22/2/2021 ከ ሐሮማያ ዩንቨሪስቲ ወደ አ.አ ለ ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ዶክመንት ልኬ እስከ አሁን 3 ወር ሙሉ አልደረሰም እባካችሁን መላ በሉኝ
2021-05-16 19:03:42 Reply

ለመላው የኢትዮጵያ ፖስታ ቤት ሰራተኛ እና ዋና ሐላፊዎች!!!!

★★★★★
Hello ሰላም! ሰላም!
የመልካም፡ ሰላምታያ፡ እያቀረብኩ! ከዚህ፡ በመቀጠል፡ የሚከተለው ፡መልእክት ፡ማስተላለፍ ፡እፈልጋለሁ ፡ከሰላምታ ፡ጋር ! መቼም ፡የሐገሬ፡ ሰው ፡ ሲተርት፥ "ወረቀት፡ የያዘውን ፡እና፡ ሞኞ ፡የሠማው ፡አይረሳም፡ይላል"። በውነቱ፡ የምትሠሩት ሥራ ከበድ አይደልም ማለቴ ሳሆን የተላከው እቃ በሐቀኝነት ለባለቤቱ ማስረከብ ከሁሉም በይ የሚያስከበር እና የሚያኮራ ተግባር ነው። ጠፋ ሲባል ያሳዝናል የፖስታ አገልግሎት ድርጅቱን ያሰድባል። ባለጊ ሰራተኛ በሁሉም ቦታ አይጠፋም። ሲገኚ መባረር አለበት ለሁሉም መማሪያ ስለሚሆን። ለተገልጋዮች ዋስትና ነወ። ለጥፋተኛም ያስተምራል። ወደ ውጭ ሀገር መላኪያ ዋጋ በዝርዝር ብትጽፉት ለተገልጋዮች ግልጽ የሆናል። " እቃ ጠፋ ሲበላ ህዝብን እና ሀገር በጣሞ ያሳፍራል ለማስተካከል ሞክሩ" ከምስጋና ጋር! ደምበላሽ ከሰሜን አሜሪካ።
2021-05-12 08:59:55 Reply

documeht lost

★★★★★
maria nicola
a document sent from greek on 28/09/202 could not arrive still now
2020-11-28 16:25:43 Reply

Lack of knowledge

★★☆☆☆
Bayu
Who is postal agent? That responsible for shipment in the custom
2019-03-12 18:40:12 Reply

most of ethio. post is teif, i send alot of material but most of them not goto out of ethiopia, it absent in to ethio. post, we didnt undrastand where our box go, any information show about, for e.g ch201359890et, if it nessasarly i explain a lot of.

★★★★☆
qadiriya
we not have confidance from ethiopian post, it is owner of individual person, it's not gov't organation, acordingly
2018-12-23 19:54:42 Reply
1 2 3 >